AUDIO: የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ መጠቀም መብቷና ተገቢ ነው አሉ (VOA)
VOA Amharic, የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ ከስድስት ሰዓት የበለጠ ነው። በዚህ ውይይት ስለአገሪቱ የፖለቲካ ይዞታ፣ የውጭ ፖሊሲና በተለይ በድንበር ጉዳይ ላይ አተኩረዋል። በአባይ ጉዳይም ፕሬዝደንት ኢሳያስ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ልትጠቀም መነሳሳቷ ተገቢና ከመብትም አንጻር ሊረጋገጥ ይገባዋል ሲሉ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። የአባይን ውሃ የተፋሰሱ አገሮች በሚያስፈልጋቸው መጠን ሊጠቀሙና ሊያድጉበት ይገባል ብለዋል ፕሬዝደንት ኢሳያስ::
Continue Reading